Amharic Health Information
Amharic Health Education Logo

የስኳር በሽታ

አስም

ከፍተኛ የደም ግፊት

የአለርጂ ህመሞች

በየጊዜው አዳዲስ ጽሁፎች ይወጣሉ። የህመም ወይም የመድሀኒት ስም ማግኘት ካልቻሉ ቀጥሎ ያለውን ቅፅ በመሙላት መጠየቅ ይችላሉ።

ጤንነትን ለመጠበቅ ከግዜው ጋር የሚራመድ በጥናት እና ምርምር የተደገፈ የጤና መረጃ አስፈላጊ ነው።

የጤና መረጃ አማርኛ ስለጤና እክሎች ስለመድሀኒቶች ምንነትና አጠቃቀም እንዲሁም ስለህክምና መሳሪያዎች አጠቃቀም ለማስረዳት ይሞክራል።

የጤና መረጃ አማርኛ ድረገጽ ውስጥ የሚገኙ ጽሁፎች በጤና እክሎች እና በመድሀኒቶች ላይ ያለውን ግንዛቤ እንዲያድግ ታስቦ የተዘጋጁ ናቸው።

በዚህ ድረገጽ ላይ የሰፈሩ ጽሁፎች የሀኪም ምክርን አይተኩም። ሀኪምን ሳያማክሩ መድሀኒት መውሰድ ማቆም ወይም የሚወስዱበትን መንገድ መቀየር የለብዎትም።  ሁሌም ስለመድሀኒትዎ እና ስለጤንነትዎ  ጥያቄ ሲኖር ለሀኪም መንገር ያስፈልጋል።