ጤንነትን ለመጠበቅ ከግዜው ጋር የሚራመድ በጥናት እና ምርምር የተደገፈ የጤና መረጃ አስፈላጊ ነው።
የጤና መረጃ አማርኛ የጽሁፍ ክምችት ውስጥ የሚፈልጉትን ያግኙ
በየጊዜው አዳዲስ ጽሁፎች ይወጣሉ። የመድሀኒትዎን ስም ማግኘት ካልቻሉ ቀጥሎ ያለውን ቅፅ በመሙላት መጠየቅ ይችላሉ።
በጤና መረጃ በአማርኛ ስለኮቪድ 19 የቀረቡ ጽሁፎች
በቅርብ ጊዜ የወጡ ጽሁፎች
ተመሳሳይ እና ጠቃሚ የአማርኛ ድረገጾች ዝርዝር
ከኮቪድ 19 ራስዎንና ሌሎችን ይጠብቁ
እጅዎን ቶሎ ቶሎ ይታጠቡ
ማስክ ያድርጉ
2 ሜትር ይራቁ
የኮቪድ 19 ዋና ዋና ምልክቶች
- ሳል
- የትንፋሽ እጥረት
- ትኩሳት
- ብርድ ብርድ ማለት
- የራስ ህመም
- የጡንቻ ህመም
- የጉሮሮ መቁሰል
- መቅመስ አለመቻል
- ማሽተት አለመቻል
- የሆድ ህመም
- ማስመለስ
- ተቅማጥ
እነዚህ ምልክቶች ሲኖሩ በቤትዎ በመቆየት ሌሎችን ከኮረና ቫይረስ ይጠብቁ።
የኮቪድ-19 ፅኑ ህመም ምልክቶች
- ደረት ላይ ሃይለኛ የማያቋርጥ ህመም
- ደረት ላይ የመጫን ስሜት
- ለመተንፈስ መቸገር
- የአእምሮ የማገናዘብ ችሎታ መዛባት
- ከእንቅልፍ ለመንቃት መቸገር ናቸው።
እነዚህ ምልክቶች ሲኖሩ አስፈላጊውን የህክምና እርዳታ ማግኘት ያስፈልጋል።