Amharic Health Information

ጤንነትን ለመጠበቅ ከግዜው ጋር የሚራመድ በጥናት እና ምርምር የተደገፈ የጤና መረጃ አስፈላጊ ነው።

የጤና መረጃ በአማርኛ ስለጤና እክሎች ስለመድሀኒቶች ምንነትና አጠቃቀም እንዲሁም ስለህክምና መሳሪያዎች አጠቃቀም ለማስረዳት ይሞክራል።

በዚህ ድረገጽ ላይ የሰፈሩ ጽሁፎች የሀኪም ምክርን አይተኩም። ሀኪምን ሳያማክሩ መድሀኒት መውሰድ ማቆም ወይም የሚወስዱበትን መንገድ መቀየር የለብዎትም።  ሁሌም ስለመድሀኒትዎ እና ስለጤንነትዎ  ጥያቄ ሲኖር ለሀኪም መንገር ያስፈልጋል።

የጤና መረጃ አማርኛ የጽሁፍ ክምችት ውስጥ የሚፈልጉትን ያግኙ

በየጊዜው አዳዲስ ጽሁፎች ይወጣሉ። የመድሀኒትዎን ስም ማግኘት ካልቻሉ ቀጥሎ ያለውን ቅፅ በመሙላት መጠየቅ ይችላሉ።
በጤና መረጃ በአማርኛ ስለኮቪድ 19 የቀረቡ ጽሁፎች

በቅርብ ጊዜ የወጡ ጽሁፎች

ተመሳሳይ እና ጠቃሚ የአማርኛ ድረገጾች ዝርዝር
ከኮቪድ 19 ራስዎንና ሌሎችን ይጠብቁ
እጅዎን ቶሎ ቶሎ ይታጠቡ
Wear mask
ማስክ ያድርጉ
social distancing
2 ሜትር ይራቁ
የኮቪድ 19 ዋና ዋና ምልክቶች
  • ሳል
  • የትንፋሽ እጥረት
  • ትኩሳት
  • ብርድ ብርድ ማለት
  • የራስ ህመም
  • የጡንቻ ህመም
  • የጉሮሮ መቁሰል
  • መቅመስ አለመቻል
  • ማሽተት አለመቻል
  • የሆድ ህመም
  • ማስመለስ
  • ተቅማጥ 

እነዚህ ምልክቶች ሲኖሩ በቤትዎ በመቆየት ሌሎችን ከኮረና ቫይረስ ይጠብቁ። 

የኮቪድ-19 ፅኑ ህመም ምልክቶች
  • ደረት ላይ ሃይለኛ የማያቋርጥ ህመም
  • ደረት ላይ የመጫን ስሜት 
  • ለመተንፈስ መቸገር 
  • የአእምሮ የማገናዘብ ችሎታ መዛባት
  • ከእንቅልፍ ለመንቃት መቸገር ናቸው። 

እነዚህ ምልክቶች ሲኖሩ አስፈላጊውን የህክምና እርዳታ ማግኘት ያስፈልጋል።