Amharic Health Information

ስለ እኛ

ስለ እኛ

የህክምና መረጇ በአማርኛ በአገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጭ ለሚገኙ ኢትዮጵያኖች ነጻ፣ በመረጃ የተደገፈ፣ ጤናን የተመለከተ ጽሁፎችን ያቀርባል። በዚህ ድረገጽ ላይ የሰፈሩ መረጃዎች ሁሉ የሀኪምዎትን ምክር አይተኩም። ነገር ግን ስለህመምዎ፣ ስለመድሃንትዎ፣ እና ሌሎች በጤንነትዎ በኩል ያለዎትን ግንዛቤ ለማሳደግ ይጠቅማል። 

በህክምና፣ በድረገጽ ዲዛይን፣ እና በስነጽሁፍ ባለሙያ የሆናችሁ እና በዚህ ድረገጽ ላይ ጽሁፍ ማበርከት፣ ድረገጹን ለማሻሻል ማማከር፣ ወይም አስተያየት መስጠት የምትፈልጉ ከሆነ በደስታ እናስተናግዳለን። በዚህ ፎርም ስማችሁን እና ኢሜላችሁን አክላችሁ ላኩልን።